2013-03-18 13:48:34

የቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. የቅርብ ተባባሪዎች


RealAudioMP3 ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. ፍራንቸስኮ የቅዱስነታቸው ልኂቅ ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ አስራ ስድስተኛ የቅርብ ተባባሪዎች በመሆን ያገለገሉ፣ የአንዲት ቅድስት ካቲሊካዊት ሮማዊት ቤተ ክርስቲያን የበላይ ብፁዓን ካርዲናሎችና ሊቀ ጳጳሳት አቡናት ባላቸው የተለያዩ የአመራር አካል ሐዋርያዊ ኃላፊነታቸው በጊዚያዊነት ሓዋርያዊ ሥልጣን እንዲቆዩ መወሰናቸው ሲገለጥ፣ ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. የቅርብ ተባባሪዎቻቸውን ለመሰየም ለሚሰጡት ውሳኔ ጸሎት አስተንትኖ ምክክር የሚያሻው በመሆኑ ይኸንን ግምት በመስጠት ሁሉም የቅርብ ተባባሪዎቻቸው በጊዚያዊነት እንዲቆዩ ወስነዋል ሲል የቅድስት መንበር የዜናና ማኅተም ክፍል መግለጫ ያመለክታል።








All the contents on this site are copyrighted ©.