2012-12-31 15:24:58

የቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ 46ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም መልእክት
እ.ኤ.አ. ጥር 1 ቀን 2013 ዓ.ም.
ሰለ ሰላም የሚሰሩ ብፁዓን ናቸው


RealAudioMP3 እያንዳንዱ ዓመት የበለጠ ዓለም ምኞት በውስጡ ይዞ የሚመጣ ነው። ይኽ ተስፋ የሚደረግበት ምኞት የመላ ሰው ዘር አባት የሆነው መስማማትንና ሰላም የሚለግስ የሁሉም ምኞት መሠረት የሆነው ደስተና ሙሉ ሕይወት እንዲረጋገጥ እግዚአብሔርን እጸልያለሁ።
በዓለም የቤተ ክርስትያን ተልእኮ እንዲበርታ ያደረገው ሁለተኛው የቫቲካን ጉባኤ 50ኛውን ዓመት ጅማሬ እየተከበረ ባለበት በአሁኑ ወቅት፣ ያ ከእርሱ ጋር ሱታፌና ከመላ ሰው ዘር ጋር በጉዞ የሚገኝ ሕዝበ እግዚአብሔር የሆነው ማኅበረ ክርስትያን በታሪክ በሚከሰተው ደስታ ተስፋ ሓዘንና ስቃይ ተካፋይ በመሆን የክርስቶስን ኣዳኝነት እያበሰረ ሰላም በሁሉም ዘንድ እንዲነቃቃ በቀጣይነት እንዲበራታ የሚያሳስብ ነው።
በዚህ በአሁኑ ወቅት የዓለማዊ ትስስር አሉታዊና አወንታዊ ገጽታው በሚታይበት ዓለም ገና መፍሔ ያላገኙ እስጊ ጦርነቶች ደም አፋሳሽ ግጭት የሚታይበት ኅዳሴና የጋራ ጥረት የሚጠይቅ የጋራ ጥቅም የመሻት ጥረት የሚል ነው።
ራስ ወዳድነትና ግለኝነት የሚል በዚያ ሥርዓት አልቦ በሆነው በካፒታሊዝም የቁጠባ ሂደት የሚገለጠው እጅግ ከፍ እያለ በመሄድ ላይ ያለው በሃብታምና በድኻ መካከል ያለው ልዩነት ውጥረትና ተጻራሪነት የሚያባብስ አቢይ ስጋት ነው። ከዚያ ከተለያየው ለማኅበራዊ ሰላምና በሰዎች መካከል እርቅ እንዲኖር ድጋፍ ለሆነው እውነተኛው የሃይማኖቶች ትርጉም ተጽእኖ የሚያሳድር አክራሪነት ጸንፈኝነት እንዲሁም የተለያዩ የሽበራና ዓለም አቀፍ የወንጀል ቡድኖች ለሰላም አደጋ ናቸው።
ሆኖም ዓለም በተለያዩ በሰው ልጅ በኑባሬ ላለው የሰላም ጥሪ የሚመሰክር የሰላም መሣሪያ የተሞላ ነው። ሰላም መሻት በእያንዳንዱ ሰው ልጅ ውስጥ ያለው አንገብጋቢ ምኞት ነው። በሌላ መንገድ ይኽ ከዚያ ሙሉ ደስታና ገዛ እርስን ማረጋገጥ ከሚለው ሰብአዊ ሕይወት ጋር የሚገናኝ ነው። በሌላ አነጋገርም የሰላም ፍላጎት ከዚያ ግብረ ገባዊ መሠረታዊ ሕግ ጋር የሚስማማ ማለትም ከዚያ የእግዚአብሔር እቅድ በሰው ልጅ ሙሉ ሰብአዊና ማኅበራዊ ብልጽግና የሚል ግዴታና መብት ጋር የሚስማማ ነው። ሰው ለዚያ የእግዚአብሔር ጸጋ ለሆነው ሰላም የተፈጠረ ነው።
ይኽንን ሁሉ ለማለት ያነቃቃኝ በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 5 ቁጥር 9፦ “ሰላም የሚያደርጉ ብፁዓን ናቸው እነርሱም የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና” የሚለው የኢየሱስ ክርስቶስ ቃል ነው።







All the contents on this site are copyrighted ©.