2012-09-28 14:07:38

ቅዱስት መንበር ለሰው ልጅ ደህንነት ጥበቃ ዋስትና ነች


በቅርቡ የተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን አንድ በሩዋንዳ እ.ኤ.አ. በ 1994 ዓ.ም. ተከስቶ በነበረው በጅምላ ጭምጨፋ ማለት ተፈጽሞ በነበረው ዘረ በማጥፋት ጭፍጨፋ ተግባር እጅ አለባቸው ተብለው የተከሰሱት አንድ RealAudioMP3 የአገሩቱ የሰበካ ካህን አባ ቡቲሁንዛ በቅድስት መንበር የተጠበቁ ናቸው የሚለው የሰጡት ዜና በማስመልከት የቅድስት መንበር የዜና ማኅተም ክፍል ተጠሪ የቫቲካን ረዲዮ ዋና አስተዳዳሪ አባ ፈደሪኮ ሎምባርዲ ትላትና በቅድስት መንበር የዜና ማኅተም ሕንጻ የጉባኤ አዳራሽ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ቅድስት መንበር ተከሳሹ ካህን ለመከላከልም ሆነ እሳቸውንም በመደገፍ ያከናወነቸው ምንም አይነት እንቅስቃሴ አለ መኖሩ ብቻ ሳይሆን ቅድስት መንበር ከተከሳሹ ካህን ጋር ምንም አይነት ግኑኝነት እንደሌላት ይፋ አድርገዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.