2012-08-06 12:41:53

አባ ሳፒየንዛ አዲስ የጳጳሳዊ ቤት ኅየንተ


የማሪያና ዘ ኮርሲካ ሥዩመ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፓውሎ ደ ኒኮሎ የቤተ ጳጳስ ኅየንተ በመሆንም ጭምር ሲያገለግሉ መቆየታቸው የገለጠው የቅድስት መንበር መግለጫ አክሎ በእድሜ መግፋት ምክንያት ከዚህ የጳጳሳዊ ቤt ኅየንተ የአገልግሎት ኃላፊነት እንዲሰናበቱ ለቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ RealAudioMP3 ያቀረቡት ጥያቄ ቅዱስነታቸው በመቀበል አወንታዊ ምላሽ በመስጠትም፣ በምትካታቸው በዚህ ጳጳሳዊ ኅየንተ መስተዳድር አባል በመሆን በማገልገል ላይ የሚገኙት የሮጋዚዮኒስቲ የካህናት ማኅበር አባል አባ ለዮናርዶ ሳፒየንዛ አዲስ ኅየንተ እንዲሆኑ እንደ ሾሙዋቸው አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.