2011-10-14 13:59:10

ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ.፥ ለሰብአዊ ክብር መከበር እና ለጋራ ጥቅም ተግቶ መንቃት


በማልዲቭ ርእሰ ከተማ ኪሲናው በመካሄድ ላይ ወዳለው አንደኛው የእንተ ላእለ ኩሉ ቤተ ክርስትያን የማኅበራዊ ሳምንት ዓወደ ጥናት፣ RealAudioMP3 ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ የቅድስት መንበር ዋና ጸሓፊ ብፁዕ ካርዲናል ታርቺዚዮ በርቶነ ፊርማ የሠፈረበት ባስተላለፉት መልእክት፣ ይህ የካቶሊክ ቤተ ክርስትያን የማኅበራዊ ሳምንት በማልዲቭ ሲካሄድ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ በማስታወስ የዚያ ዓወደ ጥናት ተጋባእያን፣ በአገሪቱ ለተሟላ ሰብአዊ እድገት ለሰብአዊ ክብር ኩላዊ እሴቶች የሚባሉት ፍትህ የሰብአዊ መብት እና ፈቃድ ጥበቃ በተሰኙት ምግባሮች ከፍ እያለ እንዲሄድ እና ለጋስ ተግባር የሚያነቃቃ እንዲሆን በማሳሰብ፣ ይህ የሳምንት ዓወደ ጥናት በአገሪቱ ንቁ ተስፋ እና ጽኑ ግብረ ሠናይ እንዲያነቃቃ አደራ ማለታቸው የቅድስት መንበር የዜና እና ማኅተም ክፍል ከሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ለመረዳት ተችለዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.