2011-06-01 14:13:27

የቅድስት መንበር ወሳኝ ሐዋርያዊ የበላይ ፍርድ ቤት


የምስራቅ አቢያተ ክርስትያን ጉዳይ የሚከታተለው ቅዱስ ማኅበር ኅየተ ብፁዕ ካርዲናል ለዮናርዶ ሳንድሪ እና የማልታ የሥርወ ልዑል ወታደራዊ ሥርዓት ጠባቂ ብፁዕ ካርዲናል ፓውሎ ሳርዲ እና በአንጽዮኪያ የማሮናዊ RealAudioMP3 ሥርዓት የምትከተለው ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን ፓትሪያርክ ብፁዕ አቡነ በቻራ ቡትሮስ ራይ የቅድስት መንበር ወሳኝ የበላይ ሐዋርያዊ ፍርድ ቤት አባላት እንዲሆኑ በቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ መሰየማቸው የቅድስት መንበር መግለጫ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.