2011-05-09 15:33:02

ጳጳሳዊ የሥነ እወቅት ተቋም፦ የምንኖርባት መሬት ካደጋ ለመከላከል


በዓለማችን እየተከሰተ ያለው የተፈጥሮ የመለዋወጥ ኢባህርያዊ ሂደት በተለይ ደግሞ በዓለማችን እየቀነሰ በመሄድ ላይ ያለው በከፍተኛ የዓለም አካባቢ የሚታየው የበረዶ ግግር መቀነስ የመሳሰሉት ኢባህርያዊ ለውጥ ያለው ሥጋት እና የሚያስከትለው ጉዳት ማእከል በማድረግ የተለያዩ የሥነ እውቀት ሊቃውንት የጠራ ጉባኤ ባለፈው ወር መካሄዱ የሚታወስ ሲሆን፣ ይኽ የመሬት ባህርያዊ RealAudioMP3 የሙቀት ደረጃ ከፍ እያለ የመሄዱ ጉዳይ ከወዲሁ ሊያስከትለው የሚችለው ዘርፈ ብዙ ችግር ለመቆጣር፣ በተለይ ደግሞ የሰው ልጅ የሚከተለው የኗኗር እና የልማት ሥልት ለማስተካከል ምን መደረግ አለበት ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት የተካሂፈደው ዓወደ ጥናት፣ እጅግ አሥጊ እና ለማስተካከሉም ሆነ ለማስወገዱ አዳጋች መሆኑ የሰው ልጅ የሚከተለው ተግባር የሚያመለክተው ጎጂ እምቅ ኃይል አዘል የሚከተለው የልማት ሥልት ምክንያት ወደ የተፈጥሮ የአካባቢ አየር የሚረጨው በካይ ጋዝ የሚፈጽመው የደን ምንጠራ በጠቅላላ ጸረ የአረንጓዴው ሃብት የሆነው ተግባር ከወዲሁ ለማስተካከል ካልተጋ በርግጥ የምንኖርባት መሬት በጠቅላላ በሕይወት ላይ አቢይ ጉዳት እንደሚያስከትል የማያጠራጥር መሆኑ አበይት የተለያዩ የሥነ እወቅት ዘርፎች ሊቃውንት ፊርማቸው በማኖር የማረጋገጫ መረጃዎች ያሰፈረ እ.ኤ.አ. ባለፈው ሚያዝያ ወር ባካሄዱት ስብሰባ ያጸደቁት ሰነድ ከትላትና በስትያ ይፋ መሆኑ የቅድስት መንበር መግለጫ አመለከተ።

ሊቃውንቱ፣ ዓለማችን በተለይ ደግሞ የምንከተለው የልማት ፖለቲካ ሥነ ምኅዳር ማእከል ያደረገ በዓለማችን እየተከሰተ ያለው ኢባህርያዊ ክስተቶች፣ የከፍተኛ ክልሎች የበረዶ ግግር መሟሟት የተፈጥሮ የአካባቢ አየር ብከላ የተፈጥሮ የአየር ለውጥ ባህርያዊ ክስተቱን የሚያዛባ ሥልት አለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲወገድ የሚያነቃቃ አማራጭ የልማት ሥልት በማቅረብ ሁሉ ተፈጥሮን በመንከባከብ ኃላፊነት እንዲተጋ ባወጡት የጋራ ሰነድ ጥሪ እያቀረቡ መሆናቸው የቅድስት መንበር መግለጫ ያመለክታል።








All the contents on this site are copyrighted ©.