2011-03-12 09:38:59

የቱኒዝያ ብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት


ቱኒዚያን እና ሊቢያን በሚያዋስነው የቱኒዚያ በቤን ጋርዳነ ክልል በሊቢያ ካለው ውጥረት እራሳችውን ለማዳን የሚሰደዱት የሊቢያ እና በሊቢያ ይኖሩ የነበሩት የውጭ አገር ዜጎች እየቀረበ ያለው ድጋፍ እና ትብብር የቱኒዝያ ብፁዓን RealAudioMP3 ጳጳሳት በመጥቀስ ለአገሪቱ ሕዝብ እና በዚያ መጠለያ ሠፈር አገልግሎ በመስጠት ላይ የሚገኙት ደናግል እና ካህናት እንዲሁም ሌሎች የፕሮተስታትን የግብረ ሰናይ ማኅበር አባላት በፈረንሳይ እና በተባበሩት የአመሪካ መንግሥታት በሊቢያ እና በቱንዚያ በካሪታስ ለሚጠራው የእንተ ላእለ ኵሉ ቤተ ክርስትያን የተራድኦ ማኅበር ቅርንጫፎች በመተባበር እያቀርቡት ያለው አቢይ ድጋፍ በመጥቀስ ምስጋናቸውን እንዳቀርቡ ፊደስ የዜና አገልግልጎት የቲኒዝ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማሩን ኤሊያስ ላሃም የሰጡት መግለጫ መሠረት በማድረግ እንዳለመለተ ሲታወቅ፣ በዚህ በቤን ጋርዳነ ክልል ባለው መጠለያ ሠፈር የሚገኙት ተፈናቃይ ዜጎች ወደ አገራቸው ለመመለስ ፍላጎቱ እንዳላቸው ቀርበው ለማረጋገጥ መቻላቸውም ፊደስ የዜና አገልግሎት የቲኒዝያ ብፁዓን ጳጳሳት መግለጫ በመጥቀስ አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.