2011-02-19 11:30:08

የር.ሊ.ጳ የዕለተ ሮብ ሳምንታዊ አጠቃላይ ትምህርተ ክርስቶስ (16.02.2011)


የዮሐንስ ወንጌል 14:4-7 ‘ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ። ቶማስም። ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው። ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።”

RealAudioMP3







All the contents on this site are copyrighted ©.