2010-10-15 14:27:48

2ኛ ሰንበት ዘጽጌ(ጥቅምት 7 ቀን 2003 ዓ.ም)


መዝሙር፡ ኪነ ጥበቡ መንክር ወዕፁብ…

ንባባት፡ ኤፌ. 6፡1~10፤ ራእ. 12፡1~13፤ ግ.ሐ. 7፡23~30፤ ሊቃ. 12፡16~32

ምስማክ፤ ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ፤ ሰብእሰ ከም ሣዕር መዋዕሊሁ፤ ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ። (ዐፈር መሆናችን ኣስታውስ፤ እኛ እኮ ሕይወታችን እንደ ሣር ነው፤ እንደሚያድግና እንደሚያብብ እንደ ዱር ኣበባ ነው) መዝ.103፡14

ቅዳሴ፤ ዘእግዚእነ








All the contents on this site are copyrighted ©.