2010-10-08 16:28:27

ር.ሊ.ጳ በቨነስያና በኣኲለያ ሓዋርያዊ ጉብኝት ያደርጋሉ


የቨነስያ ፓትርያርክ ብጹዕ ወቅዱስ ካዲናል ኣንጀሎ እስኮላ ቅዱስ ኣባታችን ር.ሊ.ጳ በነዲክቶስ 16ኛ እፊታችን ግንቦት 7 ቀን 8 2011 ዓም በቨነስያና በኣኲለያ ሓዋርያዊ ጉብኝት ያደርጋሉ ሲሉ በታላቅ ደስታና ስሜት ገልጠዋል። ካርዲናል እስኮላ መግለጫውን በመቀጠል ይህ ሓዋርያዊ ጉብኝት ዝክረ ጥዑም ር.ሊ.ጳ ዮሐንስ ጳውሎስ ዳግማዊ ካደረጉት ጉብኝት ከ26 ዓመታት በኋላ እንዲሁም ዝክረ ጥ ዑም ር.ሊ.ጳ ጳውሎስ ስድስተኛ ካደረጉት ከ40 ዓመታት በኋል መካሄዱን ካመለከቱ በኋላ መንበረ ማርቆስ ቨነስያ ለኩላዊት ቤተ ክርስትያን የኣር እስተ ሊቃነ ጳጳሳት ምንጭ መሆንዋን እነ ፕዮስ 10ኛ ዮሓንስ 23ኛ ዮሓንስ ጳውሎስ 1ኛ የዚሁ መንበር ፓትርያርኮች እንደነበሩ ኣመልክተዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.