2010-07-05 13:53:57

የአፍሪቃ እና የማዳጋስካር ብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት


እ.ኤ.አ. ከሓምሌ 26 ቀን እስከ ነሐሴ 2 ቀን 2010 ዓ.ም. የአፍሪቃ እና የማዳጋስካር ብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት 15ኛው ጠቅላይ ጉባኤው በጋና ርእሰ ከተማ አክራ እንደሚካሄድ የዚህ ጳጳሳዊ ምክር ቤት፣ RealAudioMP3 የ 40 ዓመት ገጠመኝ በራስ በመተማመን በአፍሪካ የቤተ ክርስትያን እድገት በሚያስገኘው ጎዳና መራመድ በሚል ርእሥ የተመራ እንደሚሆንም ለማወቅ ተችለዋል።

ይኽንን ሰብሰባ የሚመሩት የአፍሪቃ እና የማዳጋስካር ብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት ሊቀ መንበር ብፁዕ ካርዲናል ፐንጎ እንደሚሆኑም ሲገለጥ፣ ብፁዓን ካርዲናላት አቡናት እና ካህናት ገዳማውያን እንዲሁም የዓለማውያን ምእመናን ተጠሪዎች ያሰባሰበ በጠቅላላ 250 ተጋባእያን እንድሚሳተፉም የአፍሪቃ እና የማዳጋስካር ብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት ያሰራጨው መግለጫ ይጠቁማል።








All the contents on this site are copyrighted ©.