2010-06-28 13:22:18

የሹመት ደብዳቤ ልውውጥ


የቅድስት መንበር የውጭ ግኑኝነት ጉዳይ ዋና ጸሓፊ ሊቀ ጳጳሳስ ብፁዕ አቡነ ዶሚኒክ ማምበርት በቅድስት መንብር ለፈደራላዊት ሩሲያ ልኡከ መንግሥት እንዲሆኑ ከአገራቸው መንግሥት የተላኩት ኪኮላይ ሳድቺኮቭ ያቀረቡት RealAudioMP3 የሹመት ደብዳቤ በመረከብ፣ አክለውም በፈደራላዊት ሩሲይ የቅድስት መንበር ሓዋርያዊ ወኪል እንዲሆኑ ብፁዕ አቡነ አንቶኒዮ መኒኒ መሾማቸው እና የሹመት ደብዳቤአቸው ለሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒ. ሰርግይ ላቭሮቭ እንድሚያስረክቡ ማሳወቃቸው የቅድስት መንበር የዋና ጽሓፊ ቢሮ ያሰራጨው መግለጫ ይጠቁማል።








All the contents on this site are copyrighted ©.