2010-05-17 13:43:43

ኮንጎ


የፍቅር አገልጋዮች የገዳማውያን ማኅበር እርዳታ መሠረት በኮንጎ በጓነላ ከተማ የተሟላ የሕክምና አገልግሎት መስጫ ማእከል ተጠናቆ እ.ኤ.አ. ባለፈው ግንቦት 3 ቀን 2010 ዓ.ም. በይፋ ተመርቆ ላገልግሎ RealAudioMP3 መብቃት ተገለጠ።

የዚህ ክልል ነዋሪ ሕዝብ ለህክምና ወደ ኪንሻ የመግጓዝ ግዴታ የነበረበት በክልሉ አንድ የጤና ጥበቃ መስጫ ማእክል ያልነበረው ሆኖ መቆየቱ ሲገለጥ፣ ዛሬ የጤና ጥበቃ መብት እንዲከበርለት የፍቅር አገልጋዮች ጓነሊያኒ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የልኡካን ማኅበር የሰጡት አቢይ አስተዋጽኦ ያረጋገጠው የፍቅር ተግባር መሆኑ አባ ጉይዶ ማታረዘ የዚሁ የጤና ጥበቃ ማእከል ተጠሪ አስታውቀዋል። ይህ የፍቅር ተግባር እንዲረጋገጥ የተለያዩ የዓለም አቀፍ መንግሥታውያን ያልሆኑት የግብረ ሰናይ ማኅበራት መሳተፋቸውን አባ ማታረዘ አስታወቁ።








All the contents on this site are copyrighted ©.