2010-05-12 14:32:57

የመጠጥ ውኃ በአፍሪቃ


በአፍሪቃ የመጠጥ ውኃ ጥራት ዝቅ እያለ መምጣቱ የመላ አፍሪቃ የንጥረ ነገር ስነ ቅመማ ማኅበር እና አንድ የሎንደን የንጥረ ነገር ቀማምያን ድርጅት ከተባበሩት መንግሥታት የአካባቢ ጉዳይ የሚከታተለው ቢሮ ጋር በመተባበር RealAudioMP3 ባካሄዱት ጥናት ማብራራታቸው ሚስና የዜና አገልግሎ አረጋገጠ።

የውኃ ጥራት መጓደልም በአፍሪቃ ለተለያዩ በሽታ እያጋለጠ መሆኑና በዚህ በዚህች ክፍለ አለም በተለያዩ በሽታዎች ከተለከፉት ውስጥ ብዙዎቹ የመጠጥ ውኃ ጥራት እጥራት ሳቢያ ለበሽታ የተጋለጡ የሚመለከት መሆኑ ለማወቅ ሲቻል። በየዓመቱ ከአምስት ዓመት ዕድሜ በታች የሆኑት አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺሕ የሚገመቱ ሕጻናት የመጠጥ ውኃ ብከላ በሚያስከትለው በሽታ ሳቢያ ለሞት አደጋ እንደሚጋለጡም ሰነዱን የጠቀሰው ሚስና የዜና አገልግሎት አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.