2010-05-07 18:51:08

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ኤኳቶሪያል ጊኒ ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 549000 ካቶሊካውያን 512.000 – 93,96%
የሰበካዎች ብዛት 3
የሰበካ አቡናት = 2] [የክብር/ስሜተ መንበር = ] - [የሰበካ = 1] [ገዳማውያን = 1] 2
የሰበካ ካህናት 70
ገዳማውያን ካህናት 57
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት 1
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት -
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 34
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 220
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበኻ ካህናት =33] [ገዳማውያን ካህናት = 14] 47
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች 23
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 4.323
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 696
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 649
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 4.031
የዘበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [47] የፍልስፍና ተማሪዎች [12] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [44] 103
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት 7
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት 2
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት -
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 4
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 1.686
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 2.076
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 86
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 16
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 18.076
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 80
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=35,3) 18.156
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 114
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ -
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=0,2) 114
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=7,44) 3.808
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=4,31) 2.208 







All the contents on this site are copyrighted ©.