2010-05-07 18:51:23

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ሰራሊዮን ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 5744000 ካቶሊካውያን 267.000 – 4,65%
የሰበካዎች ብዛት 3
የሰበካ አቡናት = 2] [የክብር/ስሜተ መንበር =2] [የሰበካ =2 ] [ገዳማውያን = 2] 4
የሰበካ ካህናት 87
ገዳማውያን ካህናት 58
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት -
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት -
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 36
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 63
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበካ ካህናት =49] [ገዳማውያን ካህናት = 16] 65
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች -
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 39614
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 10042
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 467
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 8841
የሰበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [61] የፍልስፍና ተማሪዎች [22] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [26] 109
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት 5
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት -
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት -
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 3
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 696
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 947
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 720
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 65
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 5455
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 6831
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=20,4) 12286
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 219
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ 81
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=1,1) 300
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=9,28) 2477
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=8,9) 2381
 







All the contents on this site are copyrighted ©.