2010-05-07 18:51:29

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ኮንጎ - ዴሞክራሲያዊት ረፓብሊክ ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 34,038,000 ካቶሊካውያን 4,000 – 0,01%
የሰበካዎች ብዛት 47
የሰበካ አቡናት = 44] [የክብሪ/ስሜተ መንበር = 21] - [የሰበካ = 48] [ገዳማውያን = 17] 65
የሰበካ ካህናት 3.141
ገዳማውያን ካህናት 1.841
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት -
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት 2
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 1.458
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 8.278
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበኻ ካህናት =917] [ገዳማውያን ካህናት = 252] 1.169
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች 93
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 12.533
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 6.907
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 3.354
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 6.631
የዘበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [3,216] የፍልስፍና ተማሪዎች [1,553] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [1,528] 6.297
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት 135
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት 45
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት 5
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 238
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 69.433
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 84.506
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 12.139
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 3.364
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 266.835
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 153.851
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=8,1) 420.686
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 20.072
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ 1.607
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=0,7) 21.679
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=7,2) 237.859
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=5,21) 172.046 







All the contents on this site are copyrighted ©.