2010-05-07 18:51:35

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ኬንያ ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 1.509.000 ካቶሊካውያን 753.000 – 49,89%
የሰበካዎች ብዛት 6
የሰበካ አቡናት = 5] [የክብር/ስሜተ መንበር = ] - [የሰበካ = 3] [ገዳማውያን = 2] 5
የሰበካ ካህናት 75
ገዳማውያን ካህናት 83
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት -
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት -
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 18
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 169
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበኻ ካህናት =35] [ገዳማውያን ካህናት = 32] 67
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች 9
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 9.551
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 9.863
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 4.921
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 4.775
የዘበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [65] የፍልስፍና ተማሪዎች [53] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [39] 157
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት 5
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት -
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት -
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 5
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 1.550
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 1.905
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 274
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 29
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 7.432
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 2.042
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=9,9) 9.474
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 223
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ 86
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=0,4) 309
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=6,4) 4.820
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=7,42) 5.589
 







All the contents on this site are copyrighted ©.