2010-05-07 18:51:39

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ጊኒ ቢሳው ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 1419000 ካቶሊካውያን 186.000 – 13,12%
የሰበካዎች ብዛት 2
የሰበካ አቡናት = 2] [የክብር/ስሜተ መንበር = ] - [የሰበካ = 1] [ገዳማውያን = 1] 2
የሰበካ ካህናት 22
ገዳማውያን ካህናት 58
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት -
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት -
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 12
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 136
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበኻ ካህናት =7] [ገዳማውያን ካህናት = 24] 31
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች 2
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 17.738
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 20.868
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 2.738
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 2.328
የዘበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [40] የፍልስፍና ተማሪዎች [18] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [15] 73
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት 5
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት 4
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት -
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 8
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 950
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 1.192
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 109
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 80
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 289
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 1.835
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=1,6) 2.124
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 41
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ 10
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=0,3) 51
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=6,4) 2.212
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=7,74) 1.441 







All the contents on this site are copyrighted ©.