2010-05-07 18:51:44

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ጂቡቲ ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 757000 ካቶሊካውያን 7.000 – 0,93%
የሰበካዎች ብዛት 1
የሰበካ አቡናት = 1] [የክብር/ስሜተ መንበር = ] - [የሰበካ = ] [ገዳማውያን = 1] 1
የሰበካ ካህናት 1
ገዳማውያን ካህናት 2
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት -
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት -
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 6
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 24
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበኻ ካህናት = ] [ገዳማውያን ካህናት = 1] 1
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች 4
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 252.333
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 126.167
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 1.169
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 2.338
የሰበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [-] የፍልስፍና ተማሪዎች [-] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [-] -
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት -
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት -
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት -
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 10
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 15
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 59
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 10
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 2
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 6
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 9
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=0,9) 15
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 1
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ 4
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=0,7) 5
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=4,56) 32
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን,42) 24 







All the contents on this site are copyrighted ©.