2010-05-07 18:51:51

ቤተ ክርስትያን እና ሁኔታዋ


ጋምቢያ ዓመታዊ የአኃዝ ዘገባ የካቶሊካውያን ብዛት እ.ኤ.አ ታህሳስ 31 ቀን 2007
ነዋሪዎች 1593000 ካቶሊካውያን 42.000 – 2,61%
የሰበካዎች ብዛት 1
የሰበካ አቡናት = 1] [የክብር/ስሜተ መንበር = 2 ] - [የሰበካ = ] [ገዳማውያን = 2] 3
የሰበካ ካህናት 17
ገዳማውያን ካህናት 12
የሰበካ ቀዋሚ ዲያቆናት -
ገዳማውያን ቀዋሚ ዲያቆናት -
ካህናት ያልሆኑ ዓቢይ መሐላ ያደረጉ ባለ ልዩ ጥሪ 11
ደናግል (መሐላ ያደረጉ) 50
የቆምስ ቁጥር ብዛት፣ ቆሞስ የሚኖርባቸው ቍምስዎች
[የሰበኻ ካህናት =13] [ገዳማውያን ካህናት = 6] 19
ካህን ያላገኙ ቍምስናዎች 34
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት ለአንድ ካህን 54.931
የነዋሪዎች ቁጥር ብዛት በአንድ የግብረ ኖልዎ ማእከል 27.947
ካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በየአንዳንዱ የግብረ ኖልዎ ማእከል 730
የካቶሊካውያን ቁጥር ብዛት በአንድ ካህን 1.436
የሰበካ ዘርአ ክህነት እና የገዳማውያን ዘረአ ክህነት ተማሪዎች ብዛት
ሁለተኛ ደረጃ [13] የፍልስፍና ተማሪዎች [5] የቲዮሎጊያ ተማሪዎች [4] 22
የዘርአ ክህነት እና የዘርአ ምንኵስናን
የፍልስፍና እና የቲዮሎጊያ ተማሪዎች ቁጥር ብዛት 1
የዓለማውያን ምእመናን የሴቶች ማኅብራት -
የዓለማውያን ምእመናን የወንዶች ማኅበራት -
ዓለማውያን ልኡካነ ወንጌል 3
የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎች 48
በሓዋርያዊ ግብረ ተልእኮ ተሳታፊዎች
በዚህ ጉዳይ የተሰጠው የቁጥር ብዛት ብፁዓን አቡናት-ካህናት-ገዳማውያን-ዲያቆናት- የትምህርተ ክርስቶስ አስተማሪዎችን ያጠቃለለ ነው። 144
የመዋዕለ ሕፃናት ተቋሞች የአንደኛ- የሁለተኛ ደረጃ የመካከለኛ ደረጃ (የመናብረተ ጥበባ ተማሪዎችን ሳያጠቃልል) 89
የግብረ ሠናይ እና የእርዳታ ተቋሞች
ሆስፒታሎች-የጤና ጥበቃ ጣቢያዎች፣ የደዌ ሕሙማን ማከሚያ ቤቶች የጉዲ ፈቻ ማደሪያ ቤቶች ቁጥር ብዛት 19
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 0 እስከ 7 ዓመት ዕድሜ) 760
ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ 7 ዓመት ዕድሜ በላይ) 643
ጠቅላላ ሚሥጢረ ጥምቀት የተቀበሉ ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=18,3) 1.403
በካቶሊክ ምእመናን ዘንድ የተፈጸመው ሚስጢረ ተክሊል ብዛት 97
በካቶሊክ ምእመናን እና በሌሎች ሃይማኖትች ምእመናን መካከል የተፈጸመው ጋብቻ 7
ጠቅላላ የቃል ኪዳን ጋብቻ (ከ1000 ካቶሊካውያን=2,5) 104
የመጀመሪያ ቅ.ቁርባን የተቀበሉት ቁጥር ብዛት (ከ1000 ካቶሊካውያን=31,82) 1.325
ሚስጢረ ሜሮን የተቀበሉ (ከ1000 ካቶሊካውያን=7,81) 325 







All the contents on this site are copyrighted ©.