2010-05-05 12:18:02

በናይጀርያ አቡጃ ላይ በBritish Coucil የተዘጋጀ የአየር ንብረት ትኩረት የሰጠ ስብሰባ መካሄዱ ከዚህ ቦታ የመጣ ዜና ገልጸዋል።


የታላቅዋ ብሪታንያ እና በትሕተ ሰሃራ የሚገኙ የአፍሪቃ ሀገራት የሃይማኖት አባቶች በዚሁ ስብሰባ መገኘታቸው ዜናው አስታውቀዋል።



የዚሁ ስብሰባ ተሳታፊዎች በአየር መለዋወጥ አፍሪቃ ክፍለ ዓለም ውስጥ እየተከስተ ያለውን ማሕበራዊ እና ኤኮኖምያዊ ቀውስ እያሳሰባቸው መሆኑ መግለጻቸው አፒክ የተባለ የዜና አግልግሎት አመልክተዋል።



አፍሪቃ ላይ የሚታየው የአየር ጸባይ መለዋወጥ ድኽነት ሕመም እና የግጭት እንዲክሰት ሰበብ እየሆነ መሆኑ እና ይህ ጉዳይ እንዲታሰብበት መጠየቃቸው አፒክ የዜና አገልግልት የናይጀርያ ደይሊ ቻምፒዮን ጠቅሶ አስገንዝበዋል።



በተክኖሎጂ እና ፋይናንስ የተዳከመች አፍሪቃ ችግሩ ለመወጣት ዓለም አቀፍ ርዳታ በመጠየቅ ሁኔታው ማረጋጋት እንደሚጠበቅባት በዚሁ አቡጃ ላይ የተገኙ ተሰብሳቢዎች አጽንኦት ሰጥተው ማሳሰባቸውም ተመልክተዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.