2010-04-17 09:18:55

ቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ፣ በስሞለንስክ የአይሮፕላን አደጋ ላረፉ


የካርዲናላት አፈ ጉባኤ ብፁዕ ካርዲናል አንጀሎ ሶዳኖ ትላትና በቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ በቅርቡ በስሞለንስክ በተከሰተው የአይሮፕላን አደጋ ሳቢያ የፖላንድ ርእሰ ብሔር ሌኽ ካዝይንስኪ እና ክብርት ባለቤታቸው የሚገኙባቸው RealAudioMP3 የሞት አደጋ ላጋጠማቸው በጠቅላላ በቅድስት መንበር የፖላንድ ልኡከ መንግሥት ያቀረቡት መንፈሳዊ ጥሪ መሠረት የፍትሃት ቅዳሴ ማቅረባቸ የቅድስት መንበር መግለጫ አስታወቀ።
All the contents on this site are copyrighted ©.