2010-03-10 13:38:44

የእምነት ሰማዕት ብፁዕ አቡነ ኦስካር ሮሜሮ


እ.ኤ.አ. መጋቢት 24 ቀን 1980 ዓ.ም. መሥዋዕተ ቅዳሴ በማሳረግ ላይ እያሉ የተገደሉት የድኾች የተገለሉት የተናቁት የኤል ሳልቫዶር ሕዝብ አባት የሳን ሳልቫዶር ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኦስካር ሮሜሮ ለመዘከር RealAudioMP3 እ.ኤ.አ. ከ 1993 ዓ.ም. ወዲህ ጳጳሳዊ የአስፍሆተ ወንጌል የወጣቶች ማኅበር ያነቃቃው መንፈሳዊ መርሃ ግብር መጋቢት 24 ቀን ብፁዕ ሮሜሮ የደም ምስክርነት የከፈሉበት እለት የሚከናወነው የጾም እና የጸሎት መንፈሳዊ መርሃ ግብር ዘንድሮ ለየት ባለ 30ኛው የሰማዕትነት ዝክረ ዓመት ምክንያት፣ የእኔ ሕይወት የእናነተ ለእናንተ አገልግሎት የሚውል ነው በሚል ርእስ ሥር የተሸኘ እንደሚሆን በኢጣሊያ ለጳጳሳዊ የተልእኮ ማህበር ተጠሪ ኣባ ጃኒ ቸሰና ባስተላለፉት መልእክት አስታውቀዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.