2010-03-08 13:39:56

የተልእኮ ጠባቂ ቅዱስ ፍራንቸስኮ ሳቨሪዮ


ቅዱስ ፍራንቸስኮ ሳቨሪዮ አማካኝነት እግዚአብሔር የሰጠው ጸጋ ለማመስገን እና ይኸንን ሐሳብ ማእከል ያደረገ እ.ኤ.አ. እስከ መጋቢት 12 ቀን 2010 ዓ.ም. የሚቀጥል መጋቢት 4 ቀን 2010 ዓ.ም. የጸሎት የአስተንትኖ RealAudioMP3 ፣ መንፈሳዊ ንግደት እና የአውደ ጥናት መርሃ ግብር በመላ ስፐይን ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን እየተካሄደ መሆኑ ተገለጠ።

ይኽ መንፈሳዊ መርሃ ግብር ምክንያት ለስፐይን ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን የቅድስት መንበር ዋና ጸሓፊ ብፅዕ ካርዲናል ታርቺዚዮ በርቶነ በቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ስም ያስተላለፉቱ መልእክት ትላትና በሳንጉዌሳ ያረገው መሥዋዕተ ቅዳሴ የመሩት በፓምፖሎና ቱደላ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ፍራንሲስኮ ፐረዝ ጎንዛለስ ለምእመናን መነበቡ ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.