2010-03-08 13:36:58

የብራዚል ብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት


ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ስበኩ በአብ በወልድ በመንፍፈስ ቅዱስ ስም አጥምቁ የሚለውን ወንጌላዊ ትእዛዝ ርእስ በማድረግ የብራዚል ብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት ቅዱስ መጽሓፍ ለዝህብ ለማዳረስ የወጠነው እቅድ ት RealAudioMP3 ላትና አንድ በማለት እግብር ላይ እያዋለው ነው።

ቅዱስ መጽሓፍ የሌለው የብራዚል ዜጋ እንዳይኖር ሁሉም የዚህ ቃል እና የእግዚአብሔር የፍቅር መልእክት ተቀባይ መሆኑ የሚመሠክር እንደሆነም የብራዚል የብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት ጠቅላይ ዋና ጸሓፊ ብፁዕ አቡነ ዲማስ ላራ ባርቦሳ የብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት እቅድ በማስደገፍ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበተ በትላንትናው እለት ማብራራታቸው ከምክር ቤቱ የተሰራጨ መግለጫ ይጠቁማል።








All the contents on this site are copyrighted ©.