2010-03-05 14:01:08

ማለዢያ፣ የካቶሊክ ቤተ ክርስትያን


በማለዢያ ኩአላ ሉምፑር ከተማ ሁለት የአል ኢስላም የተሰየመው መጽሔት ጋዜጣ ጋዜጠኞች ስለ ቅዱስ ቁርባን ያጠናቀሩት ጸያፍ ዘገባ የክርስትና ሃይማኖት የሚጻረር እና ቅዱስ ቁርባንን የሚያረክስ ጸረ ሃይማኖት ተግባር፣ በተለይ RealAudioMP3 ደግሞ በኩአላ ሉምፑር በምትገኘው ቤተ ክርስትያን በቀረበው የቅዳሴ ሥነ ሥርዓት ተሳትፈው ልክ እንደ ክርስትያን ምእምን ቁርባን ከተቀበሉ በኋላ፣ ቅዱስ ቁርባን የሚያረክስ ጽሑፍ በማቅረብ እና ክርስትያኖች እንዴት በዚህ ቁርባን ክርስቶስ አለ ይላሉን በማለት ጥያቄ በማቅረብ፣ የቅዳሴ እና የቅዱስ ቁርባን ሥርዓት በማንቋሸሽ ያጠናቀሩት ጸረ ክርስትያን እና የክርስትና ማእከል የሆነው ቅዱስ ሚሥጢር የሚያረክስ ዘገባ መሠረት የክልሉ አንዳንድ ክርስትያን ምእመናን ክስ ማቅረባቸው እና የክልሉ የፖሊስ ጽ/ቤት የቀረበው ክስ በሠረትም ሁለቱን ጋዝጠኞች ይዞ ለእስር በመዳርግ ለሕግ እንዲቀርቡ እየተጠበቀ ባሉበት በአሁኑ ወቅት የኩአላ ሉምፑር ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማርፍይ ኒኮላስ ኻቪየር ፓኪያም ጋዜጠኞች በፈጸሙት የማርከስ ተግባር ይቅርታ እንዲጠይቁ ጥሪ በማቅረብ፣ ክርስትና የምህረት እና የይቅርታ ቤት ነው በማለት፣ የቀረበባቸው ከሁለተ እስከ አምስት ዓመት እስር ሊያስበይንባቸው የሚችል ክስ እንዲነሳ እና ነጻ እንዲለቀቁ መጠየቃቸው ፊደስ የዜና አገልግሎት አስታወቀ።








All the contents on this site are copyrighted ©.