2010-03-03 16:39:46

ስያሜ


ቅዱስ አባታችን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነዲክቶስ 16ኛ ትናንትና የምሥራቃውያን አብያተ ክርስትያን ማኅበር ኃላፊ ብፁዕ ካርዲናል ለዮናርዶ ሳንድርን የጳጳሳት ማኅበር አባል እንዲሆኑ ሰይመዋል።

በሌላ በኩል ደግሞ ቅዱስነታቸ በኡጋንዳ የጂንጃ ሃገረ ስብከት ጳጳስ የነበሩ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ዊሊጀርስ በዕድሜ ገደብ ምክንያት ከነበራቸው ሥልጣን በገዛ ፈቃዳቸው ለመውረድ ያቀረቡትን ጥያቄ በመቀበል በምትካቸው የቶሮሮ ሃገረ ስብከት ተራዳኢ ጳጳስ የበሩትን ብፁዕ አቡነ ቻርለስ ማርቲን ዋሚካን እንደሾሙ ከቅድስት መንበር የወጣ መግለጫ አስታውቀዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.