2010-02-10 18:44:34

የርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አስትምህሮ 10.02.2010


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ረፋድ ዘወትር በዕለተ ረቡዕ የሚያቀርቡትን የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ ማቅረባቸው ተመልክቶአል። ቅዱስነታቸው ዛሬ ያስተማሩት ስለ ቅዱስ አንጦንዮስ ፓዶቫዊ ሲሆን ሰፊውን አስተምህሮ የሰጡት በጣልያን ቋንቋ ነው። በመቀጠልም በተለያዩ ቋንቋዎች አጫጭር አስተምህሮዎችና ሰላምታ ከሐዋርያዊ ቡራኬ ጋር አቅርበዋል። ቅዱስነታቸው በእንግሊዝኛ ያቀረቡት አጭር አስተምህሮ ቃልና ይዞታ እንደሚከተል ነው። “ ውድ ውንድምቼና ኣኅቶቼ። በመካከለኛው ዘመን ክርስትያናዊ ባህል ላይ --- RealAudioMP3








All the contents on this site are copyrighted ©.