2010-02-08 14:53:50

መለኮታዊ ጥሪ


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ትናንት እሁድ፣ የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ሥርዓት ከመምራታቸው በፊትና በኋላ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። “ውድ ወንዶምቼና እኅቶቼ፣ የዛሬው መደበኛ እሁድ ሥርዓተ ሊጡርጊያ ስለ መለኮታዊ ጥሪ ይገልጽልናል። ኢሳይያስ ነቢይ እግዚአ ኣጋእዝት ሥሉስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ ንጉሡን እግዚአብሔር በራእይ በዙፋኑ ላይ ተቀምጦ ባየበት ጊዜ ጥልቅ የኃጢአተኛነቱንና ከንቱነቱን ስሜት ስለተሰማው በትልቅ ፍርሓትና ረዓድ ተውጦ ጠፍቻለሁና ውዮልኝ አለ፣ ነገር ግን ከሱራፌል አንዱ ከመሠውያው እሳት በጉጠት የሚቃጥል ፍም አንስቶ ከንፈሮቹን በመንካት ኃጢአቱን አስተሰረየለት። ከዛም ለቀረበለት ጥሪ መልስ ለመስጠት ተዘጋጀ- ጌታ እግዚአብሔር ሆይ- እነሆቼ እኔን ላከኝ የሚል መልስም ሰጠ” (ትንቢተ ኢሳያስ ምዕራፍ 6 ከቍ.1-8) የዕለቱ ቃለ ወኔል እንደሚያመልክተው፣ RealAudioMP3








All the contents on this site are copyrighted ©.