2010-02-01 13:29:43

ለሊቢያ የጦር መሣርያ አቅርቦት


ሩሲያ ለሊቢያ የ 1.3 ሚሊያርድ ኤውሮ የሚገመት የጦር መሣሪያ ምርት ለማቅረብ በሞስኮ እና በትሪፖሊ መንግሥታት መካከል የስምምነት ሰነድ መፈረሙ የሩሲያ ጠቅላይ ሚኒ. ቭላድሚር ፑትን ከሰጡት ጋዜጣዊ RealAudioMP3 መግለጫ ለመረዳት ተችለዋል።

ባለፈው ማክሰኞ የሊቢያ የመከላከያ ሚኒ. በሩሲያ ይፋዊ ጉብኝት ማካሄዳቸው የሚታወስ ሲሆን፣ 90 በመቶ ሊቢያ የምትገለገልባቸው የጦር መሣሪያ የሩሲያ ምርት መሆኑ ሲገለጥ፣ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለው ግኑኝነት ከቀዝቃዛው ጦርነት ወዲህ እጅግ እየጠበቀ መምጣቱም የፖሊቲካ እና የዲፕሎማሲያዊ ጉንኝነት ተንታኞች ይናገራሉ።








All the contents on this site are copyrighted ©.