2010-01-19 12:06:36

ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት የሮማ ከተማ ምኵራብን ጐበኙ


ቅዱስ አባታችን ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት በነዲክቶስ 16ኛ ትናንት እሁድ ከሐዋርያዊ አደራሻቸው መስኮት በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ አደባባይ ከተሰበሰቡት ብዙ ምእመናን ጋር የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ደግመዋል። ከጸሎቱ ሥርዓት በፊትና በኋላም ሰፋ ያለ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። RealAudioMP3








All the contents on this site are copyrighted ©.