2009-12-14 14:31:10

የድኾች መርጃ ማእከል


በላቲን ሥርዓት ለሚከበረው የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል ወቅት ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ እ.ኤ.አ. ታህሳስ 27 ቀን 2009 ዓ.ም. በሚከበረው የቅድስት ቤተሰብ በዓል ምክንያት እዚህ ሮማ RealAudioMP3 በካቶሊክ የቅዱስ ኤጂዲዮ ማኅበር በሚተዳደረው ለድኾች የመርጃ ማእከል ተገኝተው በዚህ ማኅበር ከሚረዱት ድኾች ጋር በመሆን የምሳ ግብዣ እንደሚቋደሱ ባለፈው ቅዳሜ የቅድስት መንበር የዜና እና የማኅተም ክፍል ከሰጠው መግለጫ ለመረዳት ተችለዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.