2009-12-02 14:22:51

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት


ዓለም አቀፍ የበላይ ፍርድ ቤት የተባበሩት መንግሥታት በአገሮች እና መንግሥታት መካከል ያለውን አወዛጋቢ ጥያቄ እና ውሳኔ የሚመለከተውን መመሪያ መሠረት በማድረግ ኮሶቮ በአንዳዊ ውሳኔ ከሰርቢያ በመነጠል RealAudioMP3 ያወጀቸውን ሉአላዊነት ሕጋዊነቱን ለመመርመር ትላትና ስብሰባ መክፈቱ ተገለጠ።

እንደሚታወቀው ኮሶቮ እ.ኤ.አ. የካቲት 17 ቀን 2008 ዓ.ም. ከሰርቢያ ባንዳዊ ውሳኔ በመነጠል ሉአላዊነቷ እንዳወጀች የሚታወስ ሲሆን ምንም’ኳ ሰርቢያ ይኽ የሉአላዊነት አዋጅ ፈጽማ ሳትቀበል ቀርታ ጉዳይ ለአለም አቀፍ የአያው ፍርድ ቤት አቤት ያለች ቢሆንም ቅሉ 63 የተለያዩ አገሮች የኮሶቮ ሉአላዊነት እውቅና መስጠታቸውም የሚታወስ ነው።

 








All the contents on this site are copyrighted ©.