2009-11-25 14:34:47

የር.ሊ.ጳ. አስተምህሮ


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ረፋድ ያ የተለመደውን ሳምንታዊው ትምህርተ ክርስቶስ ጉባኤ አስተምህሮ ማቅረባቸው ሲረጋገጥ፣ ቅዱስነታቸው ስለ መካከለኛው ዘመን ክርስትያናዊ ባህል በተከታታይ በማቅረብ ላይ ያሉትን አስተምህሮ በመቀጠል በተለያዩ ቋንቋዎች አስተምረዋል።

ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. ዛሬ ለእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ባጭሩ ያቀረቡት RealAudioMP3 ትምህርት እንደሚከተለው ነው...

ውድ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ስለ መካከለኛው ዘመን ክርስትያናዊ ባህል በማቅረብ ላይ ያለነውን አስተምህሮ በመቀጠል ዛሬ ከፓሪሱ የቅ.ቪክቶር ገዳም ጋር ግኑኝነት ስላላቸው ሁለት ዝነኞች የአሥራ ሁለተኛው ዘመን ቲዮሎጋውያን ሊቃውንት እናያለን፦








All the contents on this site are copyrighted ©.