2009-11-25 14:20:20

ኦባማ - አፍጋኒስታን


የተባበሩት መንግሥታት ርእሰ ብሔር ባራክ ኦባማ ወደ አፍጋኒስታ ተጨማሪ ወታደራዊ ኃይል ለማዝመት የሚለው እቅድ በተመለከተ በቅርቡ ውሳኔ ይሰጡበታል ተብሎ ይጠበቃል ሲል ሲኤንኤን የተባለው የቴሌቪዥን ጣቢያ RealAudioMP3 የተባበሩት የአሜሪካ መንግሥታት ምንጮች በመጥቀስ አስታውቀዋል።

በአፍጋኒስታን ለሚገኙት የተባበሩት መንግሥታት የመከላከያ ኃይል አዛዥ ጀነራል ስታንለይ ማክርስታል በትክልል 40 ሺሕ ወታደሮች ይላኩ ዘንድ ሲጠይቁ፣ ምክትል ርእሰ ብሔር ቢደን 10 ሺህ መላክ አስፈላጊ ነው ሲሉ፣ የመከላከያ ሚኒ. ሮበርት ግት እና ዋና ጸሓፊ ሂላሪ ክሊተን ከ 20 እስከ 35 ሺሕ እንደሚያስፈልጉ ይናገራሉ።








All the contents on this site are copyrighted ©.