2009-11-18 13:44:56

የርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አስተምህሮ


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ረፋድ በጳሎስ ስድስተኛ ሓዋርያዊ አዳራሽ ውስጥ ለተሰበሰቡት ብዙ ምእመናን መንፈሳውያን ነጋድያን በተለያዩ ቋንቋዎች ሳምታዊ የዕለተ ረቡዕ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ አቅርበዋል።

ቅዱስነታቸው ለእንግሊዝኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ምእመናን ባጭሩ የሚከተለውን አስተምህሮ አሰምተአዋል፦

ውድ ወንድሞቼ እና RealAudioMP3 እህቶቼ

ባለፉት ቅርብ ሳምንታት ስለ መካከለኛው ዘመን ተዮሎጊ አንዳንድ አሳቦች በማንሳት ተናገርኩኝ፣ አሁን ደግሞ እንዴት የመካከለኛው ዘመን ክርስትያን እምነት ለአንዳንድ የሁሉም ዘመን ስነ ጥበብ ሥራዎች መሠረት ለመሆን እንደቻለ ለመግለጥ እወዳለሁ፦








All the contents on this site are copyrighted ©.