2009-11-18 13:54:49

በኢራቅ የአናሳ ሃይማኖቶች ህልውና


በኢራቅ የአናሳ ሃይማኖቶች ህልውና ላደጋ በመገለጡ ምክንያት አቢይ የደህንነት ጥበቃ እንደሚያስፈልገው የነዚህ አናሳ ሃይማኖቶች ተጠሪዎች የጸጥታ እና የደህንነት ጥበቃ በተለይ ደግሞ እ.ኤ.አ. በኢራቅ እ.ኤ.አ. ጥር RealAudioMP3 ወር 2010 ዓ.ም. ሊካሄድ ተወስኖ ያለው ሕዝባዊ መርጫ ወቅት ተገቢ የጸጥታ እና የደህንነት ዋስትና ያገኙ ዘንድ ለአገሪቱ መንግሥት ጥሪ አስተላልፈዋል።

በኢራቅ አናሳ ሃይማኖቶች ለተለያዩ አደጋዎች በመጋለጣቸው ምክንያት መፍትሔው እና እራስን ለማዳን አገር ጥሎ መሰደድ ብቻ መሆኑ በመለየት የተያያዙት ጽአት እንዲወገድ ከመንግሥት የጸጥታ እና የደህንነት ዋስትና ሊረጋገጥላቸው ይገባል፣ አናሳ ከሚባሉት ሃይማኖቶች ውስጥ የምስልምና እና የክርስትናን አንዳንድ የእምነት ሥርዓቶችን እና ትምህርተ ሃይማኖትን በአንድ በማቀላቀል የሚገልጥ 300 ሺሕ ኢራቃውያን የሚከተሉት የሻባክ ሃይማኖት አንዱ ሲሆን፣ ሌላው የያዚዲ ሃይማኖት፣ የከለዳያን ሥርዓት የምትከተል ካቶሊክ ቤተ ክርስትያን የኦርቶዶስክ የአሲሪ የአርመን የአንግሊካን አቢያተ ክርስትያን የሚመለከት ጉዳይ ሲሆን፣ በኢራቅ በመንግሥት ደረጃ ሳይሆን በአቋም ስነ ሓሳብ የተደገፈ ጸረ የአናሳ ሃይማኖት ተግባር እየተስፋፋ መሆኑ ይነገራል።








All the contents on this site are copyrighted ©.