2009-11-16 14:33:56

የዓለም መጨረሻ እና የእግዚአብሔር መንግሥት


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ትላንት እሁድ እኩለ ቀን ከቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ አደባባይ ላይ ከተሰበሰቡት በብዙ ሺሕ የሚገመቱ ምእመናን ጋር የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ከማሳረጋቸው በፊት ባስተላለፉት መልእክት RealAudioMP3 የእግዚአብሔር ቃል ዘለዓለማዊነትን እንደሚሰጥ ዓለምንም እንደሚያድስ ገልጸው፣ ዕለቱ የመኪና አደጋ ሰለባዎች የሚዘከሩበት ዓለም አቀፍ ዕለት በመኖሩ ሰዎች መኪና በሚነዱበት ጊዜ ለሕይወታቸው እና ለሌሎች ሕይወት የመጠንቀቅን ሓላፊነት እንዲወጡ አደራ ብለዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.