2009-11-11 14:45:17

በደን ሃብት ጥበቃ ለዱር አራዊት የእንስሳ ሃብት ዋስትና


በድኾች አገሮች ክልል የሚከሰተው የደን ሃብት ምንጠራ የደን ክልል መጠለያ ለሆነው ለተለያዩ የእንስሳ ሃብት ላደጋ ማጋለጡ የተባበሩት መንግሥታት በማሳወቅ ላደጋ የተጋለጡትን እንስሳት ለማዳን RealAudioMP3 እቅድም መወጠኑ ተገልጠዋል።

የደን ሃብት ምንጠራ ለተለያዩ እንስሳ ጨርሶ መጥፋት እና ለተለያዩ ይተፈጥሮ አደጋ እንደሚያጋልጥ ያሳወቀው የተበብሩት መንግሥታት፣ ችግሩን ለመግታት ድኾች አገሮች ተቀባይነት ባለው የልማት እቅድ በመደገፍ ከደን ምንጠራ ምርጫ ማላቀቅ ወሳኝ መሆኑ በማሳሰብ ለድኾች አገሮች በዚህ እቅድ ለመደገፍ መርሃ ግብር መወጠኑም በመግለጥ በደን ሃብት ምንጠራ አደጋ የተጠቁት አግሮች አርጀንቲና ካምቦጂያ፣ ኤኳዶር ኔፓል እና ሲሪላንካ፣ የቦሊቪያ እና የዴሞክራሲያዊት ሬፓብሊክ ኮንጎ የኢንዶነዢያ የፓናማ የፓራጉዋይ የታንዛኒያ የቪየትናም እና የዛምቢያ አብነት በመከተል የደህን ሃብት በመንከባከብ የእንስሳት ሃብት ጥበቃ የሚለውን መርህ በመከተል ላይ መሆናቸው ተገልጠዋል።

እቅዱ እግብር ላይ እንዲውል እርዳታ ከሚያቀርቡት አገሮች ውስጥ ቅድሚያ ኖርወይ እና ዴንማርክ ይገኙበታል።







All the contents on this site are copyrighted ©.