2009-11-09 14:03:33

ቻይና-አፍሪቃ


በግብጽ ሻርም ኤል ሼክ በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪቃ የኤኮኖሚ ጉዳይ ጉባኤ የተገኙት የቻይና ጠቅላይ ሚኒ. ዌን ዢያባኦ፣ አፍሪቃ ከቻይና መንግሥት የ 10 ሚሊያርድ ዶላር ብድር ብድር እንደሚሰጣት ጠቀሰው፣ RealAudioMP3 የግብጽ ርእሰ ብሔር ሆስኒ ሙባረክ አፍሪቃ ድኽነት ለመዋጋት እና ልማት ለማፋጠን በሚል እቅድ ያቀረቡት አፍሪቃ አገሮች ያለባቸው የውጭ ብድር ጫና ስረዛ የቻይናው መንግሥት በመቀብል አፍሪቃ ለቻይና መክፈል የሚገባትን አዝፍ የብድር ጫና እንደሚሰርዝ ቃል ገብተዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.