2009-11-06 14:35:43

የቅዱስ ቁርባን ስግደት ጸሎተ ሥርዓት ቀረበ


ትናትን ሓሙስ ከቀትር በኋላ በአሥር ሰዓት እዚህ ሮማ ከተማ በታላቋ መርያም ባዚሊካ በካህናት ቅድስና አሳብ የቅዱስ ቁርባን ስግደት ሥርዓት እና ማርያማዊ ጸሎት መቅረቡ RealAudioMP3 ተገለጠ።

የተጠቀሱት የአምልኮ ሥርዓታት ያዘጋጀው የካህናት ቅድስና ጉዳይ የሚከታተለው ቅዱስ ማኅበር ሲሆን፣ የካህን ዓመት ምክንያት በማድረግ በሥርዓቱ እንዲሳተፉ የተጠሩት በቅድሚያ ካህናት የዘርዐ-ክህነት ተማሪዎች እና ዓለማውያን ምእመናን በቅደም ተከተል ነበር።








All the contents on this site are copyrighted ©.