2009-11-06 14:19:59

አደንዛዥ ዕጸዋት በኤውሮጳ


በኤውሮጳ የአደንዛዥ ዕጸዋት ተጠቃሚ ቁጥር በተመለከተ የኤውሮጳ የማህበራዊ ሰብአዊ እና ኤኮኖሚያው ጉዳይ የሚከታተለው የታዛቢ ቢሮ ከሰጠው የጥናት ሰነድ ለመረዳት እንደተቻለው፣ አንዴ አደንዛዥ ዕጽዋት RealAudioMP3 የተጠቀመ ህዝብ ብዛት 13 ሚሊዮን ከነዚህም ውስጥ 7 ሚሊዮን ከግማሽ ከ አሥራ አምስት እስከ ሰላሳ አምስት ዕድሜ ክልል የሚገኙ ሲሆን፣ በምሥራቅ የኤውሮጳ ክልል አገሮች የሚመረቱት የተለያዩ አንፈታሚን እና ሜታፌታሚን የመሳሰሉት በመስፋፋት ላይ መሆናቸው እና በኢጣሊያ ዴንማርክ ስፐይን አየርላንድ እና በታላቋ ብሪጣኒያ ክልል አገሮች ኮካይን በመባል የሚጠራው አደንዛዥ ዕጽዋት ዓይነት ተጠቃሚ ብዛት ከፍ እያለ መሆኑ ይህ አደንዛዥ ዕጸዋት በኤውሮጳ ይኸንን ዓመት መሠረት በማድረግ የወጣው የጥናት ሰነድ ያመለክታል።

የኤውሮጳ ህብረት የውስጥ እና የሕግና ፍትህ ጉዳይ ተጠሪ ዣከስ ባሮት ሰነዱን መሠረት በማድረግ አደንዛዥ ዕጸዋት ለመግታት እንዲቻል ዕጸዋቱን የሚያዘዋውሩ የወንጀል ቡድኖች መከታተል እና ከወዲሁ ለመግታት የኤውሮጳ አባል አገሮች ስለ ጉዳይ በተመለከተ የሚደረገው ክትትል በማዋሀድ መንቀሳቀስ ይኖርባቸውል ሲሉ አስተያየት ሰጥተዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.