2009-11-04 15:33:19

የር.ሊ.ጳ. አስተምህሮ


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ ዛሬ ረፋድ በቅዱሱ ጴጥሮስ ባሲሊካ ውስጥ ለተሰበሰቡት ያ የተለመደው አጠቃላይ ሳምንታዊው የዕለተ ረቡዕ የትምህርተ ክርስቶስ አስተምህሮ RealAudioMP3 ማቅረባቸው ተመለከተ።

ቅዱስነታቸው በዛሬው አስተምህሮ ባለፈው ረቡዕ ስለ ጀመሩት ሁለቱ የስነ መለኮት ትምህርት አቀራረብ ዘዴዎች የቅዱስ በርናርድ ዘክለርቮ እና የአበላርድ ትምህርቶች በማነጣጠር ገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.