2009-10-28 14:13:12

የርሃብ ችግር


በኬኒያ አራት ሚሊዮን ሕዝብ በድርቅ መጠቃቱ ሲገለጥ፣ ይህ በርሃብ የተጠቃው ህብዝ 390 ሺህ ቶን የምግብ እርዳታ በገንዘብ ሲተመን ሕዝቡ ካጋጠመው የእርሃብ ችግር ለማላቀቅ 353 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ በኬኒያ RealAudioMP3 የመንግሥት የተራድኦ ማኅበራት ማስታወቃቸው አቨኒረ የተሰየመው የኢጣሊያ የብፁዓን ጳጳሳት ምክር ቤት እለታዊ ጋዜጣ ከሰጠው ዜና ለማወቅ ተችለዋል።

ተመሳሳይ ችግር በኢትዮጵያ መከሰቱም ሲነገር፣ 6.2 ሚሊዮን ሕዝብ ለርሃብ አደጋ መጋለጡ ፊደስ የዜና አገልግሎ የሰጠው መገልጫ የጠቀሰው አቨኒረ እለታዊ ጋዜጣ አስታውቀዋል፣ ይህ የዝናብ እጥረተ እያስከተለው ያለው የምግብ እጥረት ችግር ለመጋፈጥ ካሪታስ የተባለው የካቶሊክ ቤተ ክርስትያን የተራድኦ ማኅበር ለአሥር ሺሕ የሚገመት ሕዝብ የምግብ እርዳታ ሲያቀርብ ለክልሉ አርሶ አደር ዘመናዊ የእርሻ መሣሪያ አጠቃቀም በተመለከተ ሕንጸት እያቀረበ መሆኑ አቨኒረ ያመለክታል።







All the contents on this site are copyrighted ©.