2009-10-19 14:41:10

ቤተ ክርስትያን የስብከተ ወንጌል ተልእኮ ቀን አስታውሳ ውላለች


ቅ.አ.ር.ሊ.ጳ. በነዲቶስ 16ኛ ትናንት እሁድ ከሐዋርያዊ አዳራሽ መስኮት በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ አደባባይ ላይ ከተሰበሰቡት በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩት ምእመናን ጋር የመልአከ እግዚአብሔር ጸሎት ከመድገማቸው በፊት ዕለቱ RealAudioMP3 የስብከተ ወንጌል ተልእኮ ቀን የሚዘከርበት እሁድ መሆኑን አስታውሰው፣ ቤተ ክርስትያን ለመላው ሰው ዘር ወንጌልን መስበክ እንደሚጠበቅባት ማለት ቤተ ክርስትያን የምትኖረው የወንጌል የተስፋ መልእክት ለማስተላለፈ መሆኑን አሳስበዋል።

በቅርቡ በብራዚል የተገደሉት ልኡከ ወንጌል ኣባ ሩቮለቶ እና በፊሊፒንስ የታገቱት አባ ሲኖት በማስታወስም በጸሎት እና በመንፈስ እንደሚዘክሩዋቸው አረጋገጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.