2009-09-30 13:53:25

ሶማሊያ


ከትላትና በስትያ የሶማሊያ አሸባሪያው እስላማዊ ግንባር ሞቃዲሾ በሚገኘው የባንካራ የገበያ ሥፍራ በጣለው ጥቃት ሳቢያ 11 ሰዎች ሕይወታቸው እንዳጡና ሌሎች 31 ከባድ እና ቀላል የመቁሰል አደጋ እንደደረሰባቸው የክልሉ የፖሊስ RealAudioMP3 ጽ/ቤት ከሰጠው መገልጫ ለመረዳት ተችለዋል። በተጣለው ጥቃት ሳቢያም በክልሉ የሚገኘው ያፍርካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ኃይል አስቸኳይ የግብረ መልስ ጥቃት መሰንዘሩም ተገልጠዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.