2009-09-30 13:52:21

ሱዳን


ትላትና ሱዳን ዳርፉር ክልል የሚገኘው ወደ ኤል ጀነይና የስደተኞች መጠለያ ሠፈር በማቅናት ላይ የነበረው የአለም አቀፍ የሰላም አስከባሪ ልኡካን ኃይል አባላት ላይ በተጣለው ጥቃት ሳቢያ እንድ የሰላም አስከባሪ ኃይል RealAudioMP3 አባል ለሞት መዳረጉ እና ሌሎች ሁለት የመቁሰል አደጋ እንደረሰባቸው የዚህ የሰላም ልኡካን ኃይል ጽ/ቤት ካሰራጨው ዜና ለመረዳት ተችለዋል።








All the contents on this site are copyrighted ©.