2009-09-29 15:22:27

የሁለተኛው ልዩ የአፍሪቃ ጳጳሳት ሲኖዶስ ጉባኤ መክፈቻ


እ.ኤ.አ ጥቅምት 4 ቀን 2009 ዓ.ም.

ሁለተኛው ልዩ የአፍሪቃ ብፁዓን ጳጳሳት ሲኖዶስ በቅዱስ ጴጥሮስ ባዚሊካ በሮማ ሰዓት አቆጣጠር ከጠዋቱ ዘጠኝ ሰዓት ተኩል ቅዱስ አባታችን ር.ሊ.ጳ. በነዲክቶስ 16ኛ በሚመሩት መሥዋዕተ ቅዳሴ በይፋ ይጀመራል።

የቅዳሴው ሥነ ሥርዓት በቀጥታ በቫቲካን ረዲዮ ባጭር እና ረዥም ሞገዶች እንዲሁም በቴሌቪዥን መሥመሮች ይሰራጫል።








All the contents on this site are copyrighted ©.